ዛጎል ዜና- መንግስት አምስት ሺህ የሚጠጉ እስረኞችን “ተመራቂዎች” በሚል መፍታቱን ይፋ ባደረገበት ቀን በተመሳሳይ አምቦ ተማሪዎች ተቃውሞ ማሰማታቸው ተሰማ። ተማሪዎቹ የአስቸኳይ አዋጁን በመጣስ ” መረራ ይፈታ” እያሉ ተቃውሞ መጀመራቸው ነው የተሰማው። ከትምህርት ቤት ወደ ትምህርት ቤት የሰፋው ተቃውሞ ብህይወት ላይ አደጋ ባያስከትልም በንብረት ላይ ግን ጉዳት አድርሷል። መኪና ሲቃጠል ያዩ የአይን ምስክሮች ተቃውሞውን በጀመሩት ላይም ሆነ ዘግይተው በተቀላቀሉት ላይ እንደ ቀደሞው ያለ የሃይል እርምጃ አልተወሰደም። የኦሮሚያ ሚዲያ ኔት ወርክ እንዳለው ደግሞ በርካታ ሰዎች ታስረዋል።
ለወትሮው ህገ መንግስቱን በሃይል ለመናድ የተነሱ፣ የነውጥ ሃይሎች፣ አተራማሾች፣ የጥፋት ሃይል ተላላኪዎች በሚል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ከዋሉት መካከል 4035 የሚሆኑት ሲፈቱ እስረኞቹ “ስድስት ኮርስ… See the full description on the dataset page:
https://huggingface.co/datasets/surafelkindu/Amharic_corpus.